የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/301570 በ21/02/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/315006 በ17/03/2016 ዓ/ም በ25/11/2016 ዓ/ም በ30/11/2016 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር 660 የይዞታ መለያ ኮድ AA000020901978 የተመዘገበው ቤትና ይዞታ አጠቃላይ በውል የተፈቀደ የሊዝ ይዞታ 430 ካ/ሜ እና የነባር ይዞታ ስፋት 5396.96 ካ/ሜ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 5,826.96 ካ/ሜ በባለሙያ ግምት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 263,058,222.8 (ሁለት መቶ ስልሳ ሦስት ሚሊዮን ሃምሳ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት ብ 8/100) ሆኖ ሐምሌ 21 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል የሚል ማስታወቂያ ወጥቶ በእለቱ ተጫራች አልቀረበም። ይህንኑ ለፍ/ቤቱ ሪፖርት ተደርጎ ፍ/ቤቱ በ24/11//2017 ዓ/ም በድጋሚ ጨረታ እንዲወጣ ትዕዛዝ የሰጠ በመሆኑ በሁለተኛ ጨረታ የግምቱን የሚያዘው 1/4ኛ ብር 65,764,555.7 (ስልሳ አምስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ስልሳ አራት ሽህ አምስት መቶ ሃምሳ አምስት ብር 7/100) በማስያዝ መሳተፍ የሚቻል ሆኖ የተራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 8፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.PO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም።ጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/301570 በ21/02/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/315006 በ17/03/2016 ዓ/ም በ25/11/2016 ዓ/ም በ30/11/2016 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር 660 የይዞታ መለያ ኮድ AA000020901978 የተመዘገበው ቤትና ይዞታ አጠቃላይ በውል የተፈቀደ የሊዝ ይዞታ 430 ካ/ሜ እና የነባር ይዞታ ስፋት 5396.96 ካ/ሜ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 5,826.96 ካ/ሜ በባለሙያ ግምት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 263,058,222.8 (ሁለት መቶ ስልሳ ሦስት ሚሊዮን ሃምሳ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት ብ 8/100) ሆኖ ሐምሌ 21 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል የሚል ማስታወቂያ ወጥቶ በእለቱ ተጫራች አልቀረበም። ይህንኑ ለፍ/ቤቱ ሪፖርት ተደርጎ ፍ/ቤቱ በ24/11//2017 ዓ/ም በድጋሚ ጨረታ እንዲወጣ ትዕዛዝ የሰጠ በመሆኑ በሁለተኛ ጨረታ የግምቱን የሚያዘው 1/4ኛ ብር 65,764,555.7 (ስልሳ አምስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ስልሳ አራት ሽህ አምስት መቶ ሃምሳ አምስት ብር 7/100) በማስያዝ መሳተፍ የሚቻል ሆኖ የተራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 8፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.PO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ጽ/ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።
የፌደራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Bid closing time: 14:30
- Bid opening: 2026-06-15 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
- Bid bond: 25%
- Published: May 14, 2026
- Posted at: 2026-05-14T08:31:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.