ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ህንፃ በግልፅ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/018/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በሐራጅ ይሽጣል።
|
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
የጨረታው ሁኔታ
|
||||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||||
|
1 |
በርሄ ካህሳይ ረዳ
|
ኮርፖሬት
|
ተበዳሪው
|
አ.አ
|
አራዳ
|
09 |
AA000010900690 |
450ካ.ሜ
|
የንግድ ህንፃ |
185,308,942 |
ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00
|
በቦታው
|
የመጀመሪያ ጨረታ
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ኢማ ስም የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.PO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- ለጨረታ የቀረበው የሆቴል ሕንፃ ብቻ በመሆኑ በውስጡ የሚገኙትን የሆቴል ቁሳቁሶችና ጄኔረተር አያካትትም።
- ከፍተኛ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻላሉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ህንፃውን መጎብኘት ወይም ማየት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰኔ 02 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት አራት ኪሎ የሚገኘው ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና የባንኩ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመገኘት ጉብኝት ማድረግ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704549 ወይም 0111-704038
ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-11 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 15, 2026
- Posted at: 2026-05-15T07:27:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.