በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ እስቴሽነሪዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መስያ ቁጥር 003/2018ዓ.ም
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ እስቴሽነሪዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማለትም።
- ሎት 1 የተለያዩ እስቴሽነሪዎች፣
- ሎት 2 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣
- ሎት 3 የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣
- ሎት 4 የተለያዩ ሞተሮች
- በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና ኦላይን የተመዘገባቹ የዘመኑ ግብር በመክፈል ፍቃድ ያደሳችሁ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን) ማቅረብ የሚችሉ።
- በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተወዳዳሪዎች ለወረዳችን የቫት 7.50% የጀመርን እና ገቢ የምታረጉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎት1 ብር 20,000(ሀያ ሺህ)፣ ለሎት2 ብር 20,000(ሃያ ሺህ) ፣ ለሎት 3 ብር 20,000(ሃያ ሺህ) እና ለሎት4 ብር 20,000(ሃያ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠለት ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ) በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸው ዕቃዎች እ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃላይ በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መጋዘን ድረስ አጠቃላይ በ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በእያንዳንዱን ሎት የጨረታው ዝርዝር የያዘ ዶክመንት ለመግዛት የሚያስችል የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዳቸው ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ከ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀ ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸውን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርቶ ውል ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው።
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እዲሁም የበዓል ቀናት ጨምሮ አየር ላይ ይውላል:: ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በ15 ቀን 8፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት ቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ነገርግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታው ከመክፈት አያስተጓጉለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የተጫረቱባቸው እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው።
- እቃዎቹ ሁሉንም እስከ ፋይናንስ ድረስ አምጥቶ አስገጥሞ እና አስፈትሾ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ፡-ወረዳው በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከአዲስ አበባ 197 ኪ.ሜ ላይ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ 011 329 00 06/011 329 02 60/0111 329 03 17/ 09-11-07-70-93/ 09-13-37-12-45 እና 09-23-51-95-14
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
አገና
Tender details
- Deadline: 2026-05-29
- Publishing entity: በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: May 15, 2026
Categories
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤትCentral Ethiopia
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.