Disposal, scrap and surplus sales
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ
- ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ያገለገሉ ጎማዎች፣
- ቁርጥራጭ፣ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና
- ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣
- የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ያገለገሉ በርሜሎች፣
- ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር ፣
- ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ / በመክፈል ከንብረት አስተዳደር ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከንብረት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ግንቦት 18 ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ የሰነድ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ይከናወናል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ: ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ
በስልክ ቁጥር : 09 60-28 79 03 ፣ 09 13- 97 37 99 ፣ 09 11-16 64 73
ማሳሰቢያ ፡- ያገለገሉ ዕቃዎችን ዘውትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ሰዎች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-26 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
- Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (May 15, 2026)
- Posted at: 2026-05-15T08:34:47.000Z