በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የግልጽ የጨረታማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን።

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. የጨረታ ሰነድ በነጻ አራዳ ክ/ከ/ወ/6/ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።

2. የጨረታው ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10,000 (አስርሺ) ብር CPO አሰርቶ ማያያዝ አለበት።

3. ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ አራዳ ክ/ከ/ወረዳ 6 አስተዳደር ምድረ-ግቢ ውስጥ።

4. የጨረታው አሸናፊ ከተለየበት ቀንና ሰአት ጀምሮ ሙሉ ክፍያውን አስገብቶ ንብረቱን በ3 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ6ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

የንብረቱ ዝርዝር

1. ላሜራ መደርደሪያ ትልቁ፣ የእንጨትበር፣ ሸራተን ወንበር፣ የተቆራረጡ ጣውላዎች፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ አግዳሚ ወንበር እግሩብረት፣ ጠረጴዛ ባለብረት እግር፣ የተቆራረጡ ብረታብረቶች፣ የባለጉዳይ ወንበር፣ መሰቢያ የእንጨት፣ ላሜራ መደርደሪያ ትንሹ ቁምሳጥን፣ የእንጨት የሐላፊ ጠረጴዛ ሼልፍ ባለመስታውት፣ ማስወገድ በ1ኛ ግልፅ ጨረታ፤ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን።

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፊደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዮጵያ አይነ-ስውራን

ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው አ/ክ/ከ/ወ/06/አስተዳደር ስ.ቁ 011 126 2899/ 011 158 0697

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-21
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ6ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-21 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ6ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Arada Sub City Woreda 6 Administration Office
  • Buyer address: የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዩጵያ አይነስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Published: May 16, 2026
  • Posted at: 2026-05-16T08:26:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders