የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት አቶ ምንዳዬ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ደሞዜ ገብሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109155 በ23/05/2016 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ እና በኮ/መ/ቁ/110488 በ27/09/2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ክል ውስጥ የሚገኝ ቁጥር 364 የሆነ እነ ስመሀብቱ ለአመልካችና ተጠሪ የተላለፈውን ቤት በአዲሱ የካዳስተር ምዝገባ የካርታ ቁጥር AA000020700564 የሆነ ይዞታው በአቶ ደሞዜ ገብሩ አደሬ እን ምንዳዬ ገብሩ አደሬ ከም የተመዘገበ የቦታ ስፋት በካርታቸው መሰረት በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 67 ካ/ሜ ይዞታው በሰሜን የመንግስት ይዞታ በምስራቅ የመንግስት ይዞታ በደቡብ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ የመንግስት ይዞታ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 3,397,891 ( ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና አንድ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 5፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ኛው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/ አፈ/ጽ/ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ/ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች
የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-19
- Bid closing time: 11:30
- Bid opening: 2026-06-19 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Court Judicial Procedure Directorate
- Bid bond: 25%
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T07:56:35.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.