የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ መኖሪያ ቤት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ከፋዮች 1ኛ/ እነ መሀመድ ከማል እና አለባቸው ሀሰን የሚፈለግባቸውን ታክስ ብር 17,470,862.78 አስራ ሰባት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ ሺህ ስምንት መቶ ስልሳ ሁለት ብር ከሰባ ስምንት ሳንቲም) ስላልከፈሉ አድራሻው አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ 03 ቀበሌ የቤት ቁጥር097 የሆነውን የታክስ ባለዕዳዎቹን የጋራ ህንጻ ቤት 2ኛ/ አቶ ጫኔ ኑር መሀመድ የሚፈለግባቸውን ታክስ ብር 5012.87591 አምስት ሚሊየን አስራ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ አምስት ብር ከዘጠና አንድ ሳንቲም) ስላልከፈሉ አድራሻው አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ሰኞ ገበያ ክ/ከተማ 02/06 የቤት ቁጥር 097/ለ የሆነውን የታከስ ባለዕዳውን መኖሪያ ቤት የገቢዎች ቢሮ በአዋጅ ቁጥር 241/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- እነ መሀመድ ከማል እና አለባቸው ሀሰን የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 142,158,491.36 (አንድ መቶ አርባ ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ስምንት ሺህ አራት መቶ ዘጠና አንድ ብር ከሰላሳ ስድስት ሳንቲም) ነው።
- የአቶ ጫኔ ኑርየመሀመድ የሀብቱየጨረታመነሻዋጋ ግምት ብር9,362,033,95 (ዘጠኝ ሚሊየን ሶስት መቶ ስልሳ ሁለት ሺህ ሰላሳ ሶስት ብር ከዘጠና አምስት ሳንቲም) ነው።
- ስለሀብቱ አሻሻጥ መረጃ ከደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የገቢ አወ/አሰ/ክት/ ቡድን ክፍል ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች በቅድሚያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ሀብቱን የሚገዙበትን ዋጋ በግልጽ በማስፈር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው አድራሻው ደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በማለት አስፍረውይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 12 በተዘጋጀው የግልጽ ጨረታ ሳጥን ማስገባትአለባቸው።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓትተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ይከፈታል።
- አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከገዥው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ሀብቱን መረከብ አለበት።
- አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ አገዥው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመከፈል ሀብቱን መረከብ አለበት።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆን ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፈነቱ ይሠረዛል።
- ገቢዎች መምሪያው ስለሀብቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል ሊሠርዝ ይችላል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-01 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: በደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት
- Bid bond: 1/10ኛ
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T08:21:51.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.