የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል

Description

የቤት ኪራይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  1. በስማቸው የይዞታ ማረጋገጫ ያላቸው
  2. የዘመኑን የአፈር ግብር የከፈሉበት ማሰረጃ ያላቸው
  3. ለቢሮ አገልግሎት የሚፈለገው ቤት 4 እና ከ4 ክፍሎች በላይ ያሉትና እያንዳንዱ ክፍሎች ስፋት ከ20ካሬ በላይ የሆነ።
  4. ለተገልጋይ ምቹ የሆነ
  5. የቧንቧ ውሃ ፣መብራት የራሱ ቆጣሪ፣ መፀዳጃ ቤት፣ የስልክ መስመር ያለው
  6. የጥበቃ ቤት ያለው ከሌለው ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
  7. የራሱ ግቢና አጥር ያለው
  8. የቤቱ ስፋት የሪከርድና የምዝገባ ማህደሮችን እንዲሁም እስከ 5 ሰራተኞች ሊይዝ የሚችል።

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-8 የተጠቀሱትን የሚያሟሉ

ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ጎንደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ በመቅረብ መጫረቻ ሰነዱን በመወሰድ የሚከራዩበትን ዋጋ በመሙላት ከይዞታ ማረጋገጫ እና የአፈር ግብር የተከፈለበት ማሰረጃ ጋር በደንብ በታሸገ ፖስታ በጽ/ቤታችን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። የምንከራየው ቤት ለተገልጋይ አመች መሆኑ በኮሚቴ የሚረጋገጥ ይሆናል። ጨረታው ይህ ማሰታወቂያ በግልፅ ጨረታ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 8፡30 ሰዓት በጽ/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ተጫራቾች ባይገኙም ከመከፈት አያግደውም፡፡ የህዝብ በዓላት ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር- 058 111 0822

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት

ቀበሌ 03 ፋሲል ከ/ከተማ መድሃኒአለም ቤተከርስቲያን አካባቢ

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን

ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት

ጎንደር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-27
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-27 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Government Employees' Social Security Agency North West Region Gonder Branch Office
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T08:37:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders