Property and building foreclosure

ስፋቱ 152.79 ካ.ሜ የሆነ መኖርያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በተከሳሽ እነ አቶ ህዝቅኤል ማራ(2ሰዎች) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ክልል ውስጥ የሚገኝ በአቶ ቦንጋ በቶ እና በሚካኤል መንታ ስም ተመዝግቦ የሚታወቅ 152.79 ካ.ሜ ይዞታና መኖርያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,867,306.85 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ ስድስት ብር 85/100) መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ግ/ፋን በኩል እንድታስይዙ እና ጨረታው ቤቱ በሚገኝበት በቀን 05/10/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ተጫራቾች በእለቱ ያስያዛችሁትን CPO በማስያዝ እንድትገኙ ፍርድ ቤቱ አዟል።

የሀዋሳ ከተማ የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት የመ/ሀይቅ ዳር እና አዲስ ከተማ አካባቢ ም/ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-12
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-12 11:00
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: የሀዋሳ ከተማ የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት የመ/ሀይቅ ዳር እና አዲስ ከተማ አካባቢ ም/ችሎት
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Yedebub Nigat (May 16, 2026)
  • Posted at: 2026-05-18T08:40:41.000Z
← Back to all tenders