ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/019/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የመኖሪያ ቤት

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዣ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

/ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ (ሀላል ታክሲ)

ፒያሳ

አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ

አዲስ አበባ

/ቀራንዮ

07

AA000090708626

94.63 ..

G+2 የመኖሪያ ቤት

12,499,574

10/10/2018 .

4:00-6:00

ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ

ተሽከርካሪዎች

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዣ ስም

የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መግለጫ

የተሸከርካሪው ዓይነትና የተመረተበት ዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥሩ

የሻንሲ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ (ሀላል ታክሲ)

ፒያሳ

አቶ ዛያድ ሳላህ አሊ

አአ-03-B25168

K12MN-4699803

MA3CZ F63S00750569

ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል (2020 G.C)

2,120,000

11/10/2018 .

4:00-6:00

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ መቆሚያ

2

አአ-03-B33584

K12MN-7620917

MA3CZ F63S00783554

ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል (2021 G.C)

2,240,000

3

አአ-03-B33577

K12MN-7620715

MA3CZF 63S00783924

ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል (2021 G.C)

2,240,000

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (C.PO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ተጫራቾች ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 – 3:00 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መፃህፍት አካባቢ በሚገኘው የዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ፅ/ቤት በመገኘት በዕለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን ከ 3፡00 - 6:00 ሰዓት የሚሸጠውን መኖሪያ ቤት መጎብኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4953 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-18 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T10:26:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders