ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑን ይኖርበታል።
2. ተጫራቾቸ የVAT ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው.
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
4. ጨረታው እስከ ግንቦት 15,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. የትራንሰፖርተ ጭነት መጠን:-
5.1 14 ሰዉ መጫን የሚችል ሀይሮፍ / ኮስትረ ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና የእንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆን የኖርበታል።
6. ጨረታው ግንቦት 15,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።
9. ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ተጨራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 011 369 3518 እና 09 92 92 18 72
Tender details
- Deadline: 2026-05-23
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-23 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
- Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T10:48:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.