የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል እንዲሁም ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 38 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ እርማት አውጥቷል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሽጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው ስፋት ( ).

 

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

1

አቶ አሰፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ

ታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ

6183/1453/17

 

566.80

 

የንግድ ሕንጻ

 

150,644,977.62

09/10/2018 ዓ.ም 300-400 ጠዋት

 

2

አቶ ማሙሽ ተስፋዬ ዱብሬ

ወይ.እታገኝ ይስማ ተክለወልድ

ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምብቢት ወረዳ ሸኖ ከተማ ቀበሌ 01

138/10

 

400.00

 

መኖሪያ ቤት

 

2,255,821.84

 

09/10/2018 ዓ.ም

400-5፡00 ጠዋት

3

እነ ቤተልሄም እና በረከት ሳሙና ማምረት ህብረት ሽርክና ማህበር

አቶ ደሳለኝ /ማርያም

 

በአማራ ክልል፤ ደሴ ከተማ ቀበሌ 10

AM0030217/4004

1,984.00

የፋብሪካ ህንጻ

 

42,981,401.39

 

09/10/2018 .300-400 ጠዋት

4

አቶ አያናው የኔሰው

ኣርኪ ምግብ ዘይት ማምረት /የተ/የግ/

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 20

ኢፖልኮ ጎን/239/17

 

5,000.00

 

ለኢንደስትሪ አገልግሎት

 

32,718,296.60

 

09/10/2018 .300-400 ጠዋት

 

በመሆኑም፣

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ከተራ ቁጥር 1-2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ግንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጂ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ክንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

እርማት፣ 

ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 38 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቁ. 6 ላይ የተገለፀው አቶ አሰፋሃይለ ታደሰ ለተበደሩት ብደር በዋስትናነት የተሰጠው በታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ የሚገኝ የንግድ ሕንጻ ጨረታ ስህተት ያለበት በመሆኑ በዛሬው ዕለት በወጣው ጨረታ በተ.ቁ. 1 ላይ በተገለጸው መሰረት ተስተካክሎ ተተክቷል።

ለተጨማሪ መረጃ በስ.. 011-113-05-08 ወይም አምባሳደር ሽካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርከሎዥር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a044fc40a538afcbb000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-16 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T11:24:09.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders