ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ ዓይነት |
የንብረቱ አድራሻ |
የመነሻ ዋጋ(በብር) |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
|
|
ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
|||||
|
01 |
ወ/ሮ ሙሉነሽ አሰፋ |
በአቶ ገመቹ ቱፋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር CA/1085/09 የሆነ፣ ስፋቱ 1,000 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ጅምር ህንፃ። |
ጫንጮ ከተማ |
01 |
4,657,842.00 |
ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሱሉልታ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
02 |
አቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ |
በአቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫሰነድ ቁጥር ሾተማ/802/00 የሆነ ስፋቱ 250 ሜ.ካ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት። |
ሾኔ |
01 |
747,120.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሾኔ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁምአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
03 |
አቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ |
በአቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ ስም የተመዘገበ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 747 የሆነ፣ ስፋቱ 330 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ይርጋለም ከተማ፣ ፍልውሃ ክ/ከተማ |
አፖስቶ |
700,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ይርጋለም ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
04 |
አቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ |
በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1857 የሆነ፣ ስፋቱ 500 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ሀደሮ ከተማ |
01 ቀበሌ |
3,850,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍእንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
05 |
በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1736 የሆነ፣ ስፋቱ 500 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ሀደሮ ከተማ |
01 ቀበሌ |
3,350,000.00 |
||
|
06 |
ወ/ሮ ጥሩነሽ ደመቀ |
በአቶ ተመስገን አያሌው ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር BMBG/0067/06 የሆነ፣ ስፋቱ 160 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ቢሻን ጉራቻ ከተማ |
– |
4,460,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍእንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
07 |
አቶ አብርሃም ብርሃኑ |
በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 220/ገደማ/2002 የሆነ፣ ስፋቱ 325 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ገደብ ከተማ |
|
1,300,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ገደብ ቅርንጫፍእንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
08 |
አቶ አብርሃም ብርሃኑ |
በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 2645/09 የሆነ፣ ስፋቱ 270 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ገደብ ከተማ |
|
1,500,000.00 |
|
|
09 |
አቶ አብርሃም ብርሃኑ |
በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 119/ገደማ/9/9 የሆነ፣ ስፋቱ 230 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ገደብ ከተማ |
|
500,000.00 |
|
|
10 |
አቶ ከበደ ዘውዴ |
በወ/ሮ አማረች መጎ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 519/06 የሆነ፣ ስፋቱ 287.5 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ጨለለቅቱ ከተማ |
02 |
900,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዲላ ቅርንጫፍእንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
11 |
አቶ ከበደ ዘውዴ |
በአቶ ከበደ ብሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 88/2001 የሆነ፣ ስፋቱ 398.25 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
ጨለለቅቱ ከተማ |
02 |
1,200,000.00 |
|
|
12 |
አቶ ከበደ ዘውዴ |
በአቶ ዘውዴ አብሴስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 112/14 የሆነ፣ ስፋቱ 280 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት። |
ጨለለቅቱ ከተማ |
02 |
900,000.00 |
|
|
13 |
አቶ አበራ ደጋ |
በአቶ አበራ ደጋስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር OR0000709013532240221 የሆነ፣ ስፋቱ 41.96 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ስቱዲዮ/ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት። |
ኦሮሚያ ክልል/ ሸገር ከተማ/ኮዬ ፈጬ |
– |
2,400,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
14 |
ዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
በዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርስም የተመዘገ በወ/ሮ ራሔል ታደሰ ስም የተመዘገበ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሽን። |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ |
ወረዳ 07 |
29,000,000.00 |
ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
15 |
ወ/ሮ ስምረት ዳዊት |
በአቶ አዲሱ ሀጎስስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መ/ከ/ማ/16/10 የሆነ፣ ስፋቱ 600 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት። |
ሲዳማ |
መጆ ከተማ |
700,000.00 |
ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሃዋሳ መናኽሪያ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
16 |
አቶ ኩራ ሳህለማርያም |
በአቶ ኩራ ሳህለማርያምስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 175/2012 የሆነ፣ ስፋቱ 200 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት። |
ሸኖ |
ቅምቢቢት ወረዳ/ቡ/ኤጀርሳቀበሌ |
972,795.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሸኖ ቅርንጫፍእንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
17 |
አቶ በላይ እሸቱ |
በአቶ በላይ እሸቱ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 147/2015 የሆነ፣ ስፋቱ 224 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት። |
አለታ ጩኮ |
ቀበሌ 02 |
1,415,000.00 |
ማክሰኞሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አለታጩኮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
|
18 |
አቶ ሙሉቀን ሳሙኤል |
በአቶ ሙሉቀን ሳሙኤል ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 406/07/02 የሆነ፣ ስፋቱ 73.25 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት። |
ቡታጅራ |
መስቃን ወረዳ/ቀበሌ 03 |
2,082,000.00 |
ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ። |
ስለሆነም፡–
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሂሳብ ቁጥር ETB1764600010001 በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ላይ የማይመለስ ብር 100.00 (ብር አንድ መቶ) በቅድሚያ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ በባንኩ ቅርንጫፎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ራስ አበበ አረጋይ ተብሎ በሚጠራው መንገድ፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ወለል ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን/ፎርሙን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO የጨረታው ሂደቱ ተጠናቆ እንዳለቀ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ላይ በተዘረዘረው የጊዜ ሠሌዳ መሰረትንብረቱ በሚገኝበት አካባቢ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በሠንጠረዥ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ እና ቦታ ይሆናል።
- ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የመያዣ ንብረቶች ለሚገዙ ተጫራቾችበባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረትበከፊል የብድር አቅርቦት የሚመቻች ይሆናል።
- አሸናፊው ድርጅት /ግለሰብ ያሸነፈበት ንብረት ድርጅት ከሆነ በሚገዛበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከስም ማዛወር ጋር ያሉትን ከፍያዎች እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን አጠቃሎ ይከፍላል።
- አሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል። ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ካሸነፈበት ገንዘብ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ ማሸነፉ ከተገለፀለት በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አስፈላጊውን የሽያጭ ውል የማይፈፅም ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 011 554 6991 / 011 552 2179 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-16 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 20%
- Bid document price: 100.00 (አንድ መቶ ብር)
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T12:10:21.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.