አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- 021/2018

አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ  የሚከናወንበት

ሐራጁ የወጣው

የንብረቱ አይነት

አድራሻ

የይዞታ መለያ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ የአብ ዘላለም ታደሰ

አቶ ዘላለም ታደሰ ሰለሞን

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት (B+G+2)

አዲስ አበባ የካ /ከተማ፣ ወረዳ 9 ቀበሌ 16 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.025278 N 38.81858 E

AA000050901569

343.46 .

 

37,228,490.00

ግንቦት 21 ቀን 2018 .

300 400

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

ሲስቴክ ሶሉሽን /የተ/የግ/

ማህበር

/ ክብረቴ አለማየሁ በቀለ

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት (B+G+2)

. ከተማ፣ ///ከተማ፣ ወረዳ 07 (ቤተል አለም ባንክ) የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.00476,38.68176

AA000090703560

160 .

47,031,220.00

ሰኔ 10 ቀን 2018 .

300-400

 

ለአራተኛ ጊዜ

3

ሲስቴክ ሶሉሽን /የተ/የግ/

ማህበር

እነ / ክብረቴ አለማየሁ (5 ሰዎች)

 

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ (ቪላ) ቤት

. ከተማ፣ ///ከተማ፣ ወረዳ 07 (ቤተል አለም ባንክ) የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.00344,38.68113

AA000090703347

120 .

12,180,607.00

ሰኔ 10 ቀን 2018 .

400-500

 

ለአራተኛ ጊዜ

4

አቶ አላዬ ጋሼ አይናለም

MG ኢንዱስትሪያል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

መስቀል አደባባይ

መጋዘን

ባህርዳር፣ ጣና /ከተማ፣ የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 11.57932,37.33646

32286/07

3,000 .

35,130,056.25

ሰኔ 10 ቀን 2018 .

400- 500

ለስድስተኛ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአሐዱ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻች ይችላል።
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 30 (ሰላሳ) ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ 30 (ሰላሳ) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  6. የሐራጁ አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ወይም የአገልግሎት ግዴታዎችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል።
  7. ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከባንኩ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት ይቻላል።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
  9. ጨረታው የሚከናወነው ከተራ ጥር 1 እስከ 3 ለተጠቀሱት በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 ፍላሚንጎ ሬስቱራንት ፊት ለፊት ሰንሻይን ህንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ሐመር አዳራሽ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 ላይ ለተጠቀሰው ባህርዳር በሚገኘው የባንኩ ጣና ቅርንጫፍ ነው።
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 526 0223 (ሕግ አገልግሎት መምሪያ) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አሐዱ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-17 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ahadu Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:36:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders