ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኙትን መኖሪያ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

.

የንብረቱ ባለቤት

የሚሸጠዉ ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የጨረታዉ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቀን

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቦታ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ጨረታ ማስገቢያ ቀን

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

1

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

መኖሪያ ቤት

ሀደሮ

ሀደሮ

ላዉጥ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር-SN021040413005 _የቦታ ስፋት 271.23 .

2,800,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ብር)

ሰኔ 9/2018

ሰኔ 10 /2018 ጠዋት 5:00 ሰዓት

አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥንፈንድ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ሀደሮ ቪዥንፈንድ ቅርንጫፍ

2

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

መኖሪያ ቤት

ምዕራብ አባያ

ብርብር

 

መኖሪያ ቤት

የቦታ ስፋት 300 .

1,800,000.00 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ብር)

ሰኔ 9/2018

ሰኔ 10 /2018 ጠዋት 5:00 ሰዓት

አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥንፈንድ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ምዕራብ አባያ ቪዥንፈንድ ቅርንጫፍ

ማሳሰቢያ

1- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ቤቶቹ ያሉበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀደሮ ቅርንጫፍ / በምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4- በንብረቶቹ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 673-3674 መደወል ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-17 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:37:02.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders