ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ 

ቁጥር፡ ወጋገን 024/2018

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፣ 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የማይንቀሳቀስ ንብረት የሀራጅ ጨረታ ዝርዝር

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/የይዞታ አገልሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

ከተማ/ ልል

/ከተማ/ ከተማ/ዞን

ወረዳ/ ቀበ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ነጋሲ ኪዳነ ተክ

ተበዳሪዉ

ሽረ እንዳስላሴ

ትግራይ

ሽረ

03

100 /ሜትር

3633/ 3310/08

መኖሪያ ቤት፣ (G+2) ግንባታው ሰባ አራት በመቶ (74%)

3,157,790.99

ሰኔ 09 ቀን 2018 .

ከጧቱ 300-6:00 ሰዓት

2

አቶ ተኽላይ ብርሃነ አባይ

ኪሮስ

ዓድዋ

ትግራይ

ዓድዋ

01

375 /ሜትር

1958/07

መኖሪያ ቤት፣ ግንባታው (ስልሳ አምስት በመቶ /65%/

2,307,037.06

ሰኔ 10 ቀን 2018 .

ከጧቱ 300-6:00 ሰዓት

3

ገብረህይወት አባዲ (ኢትዮ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ)

ተበዳሪዉ

ቃሊቲ

ትግራይ

አድዋ

07

2500 /ሜትር

290/96

የንግድ ህንፃ (G+8) ሲኒማ እና ስቶር ያጠቃለለ ግንባታው ሰባ አምሰት በመቶ (75%) የተጠናቀቀ

86,950,619.96

የተሽከርካሪ የሀራጅ ጨረታ ዝርዝር

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪ ዓይነት

የሰ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ዘመን

የነዳጅ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ቀን

ሰዓት

1

ዮቴክ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው ድርጅት

አውቶሞቢ

አአ-03-54277

SCP10-3146361

1SZ-0275268

1999

ቤንዚን

300,000.00

ግንቦት 24 ቀን 2018 .

ከጧቱ 300-600 ሰዓት ድረስ

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራቾ ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።

4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፣ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ስዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።

5. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ጨረታው የሚካሄደው፡ ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ፡- ማለትም በመጀመሪያው ሰንጠረዥ ተ.ቁ.1 ላይ የሚገኘው ንብረት በባንኩ ሽረ ዲስትሪከት ጽ/ቤት፣ በተ.ቁ.2 እና 3 ላይ የተዘረዘሩት በባንኩ ዓድዋ ቅርንጫፍ እንዲሁም በሁለተኛው ሰንጠረዥ ላይ የተጠቀሰው ንብረት በባንኩ ዋ/መስሪያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።

8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9. ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላል። ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሟችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

10. ማንኛውንም ለመንግስት ሲከፈል የሚገባውን ከፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምር ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

11. ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-1837፤ የሽረ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ 034-244-3685/ 034-244-4248 እና የዓድዋ ቅርንጫፍ፡ 034-771-4046/ 034-771-4043 መደወል ይችላሉ።

12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ወጋገን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-17 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:42:39.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders