ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን አና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ  ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ሐራጁ  የሚካሄድበት ቀን  እና ሰዓት

1

ስማያዝ ትራንስአክት ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ

ስማያዝ ትራንስአክት ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ

በቅሎ ቤት

አዲስ አበባ ከተማ ፣ ቂርቆ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 02፣ የቦታ ስፋት 415 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ባለ ሰባት ፎቅ ሕንፃ 

AA000040201532

162,007,906.00

ሰኔ 10 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5:00 - 800 ሰዓት

2

አቶ ኢርኮ ግርማ ለገሰ

አቶ ኢርኮ ግርማ ለገሰ

ወለቴ

ሸገር ከተማ ሰበታ ወረዳ፤ የቦታ ስፋት 205.98 .ሜ፤ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

OR00009240605004

1,954,264.00

ሰኔ 10 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 - 800 ሰዓት

3

አቶ ብርሃኑ በላይ መኳንንት

አቶ ብርሃኑ በላይ መኳንንት

 አብነት

ሞጆ ከተማ፣ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 160 ካ.ሜ አገልግሎት ለመኖሪያ የሆነ ቤት

344/07

1,643,980.00

ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 - 600 ሰዓት

4

 ዲ አር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ዲ አር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 አራት ኪሎ

አማራ ክልል ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ /ከተማ ቦታ ስፋት 8000.475 . ለኢንዱስትሪ - አገልግሎት የሚውል ግንባታ፣

ደብኢፖ/03/0103/2015

30,573,557.00

ሰኔ 10 ቀን 2016 . ከጠዋቱ 5:00 – 6:00 ሰዓት

ዲ አር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ወይ/ፀሀይ ገ/ፃዲቅ

አራት ኪሎ

ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 500 ካ፣ ሜ ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፣ 

L/X/L/D/8018/07

8,954,228.00

ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከቀኑ 8:00 - 9:00 ሰዓት

5

ጌቱና ዴሬሳ የሽርክና ማህበር (አቶ ጌቱ ዱሬሳ )

አቶ ዱራሳ አማን ቃሲም

አራዳ ሻሸመኔ

ሻሸመኔ ከተማ /ቦቄ ከከተማ ቀበሌ 04 ቦታ ስፋት 416 . አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

15738

2,000,000.00

ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 - 600 ሰዓት

እነወይ/አያንቱ አማን ቃሲም (4 ሰዎች )

አራዳ ሻሸመኔ

ሻሸመኔ ከተማ /ቦቄ /ከተማ ቀበሌ 04 የቦታ ስፋት 269.22 . አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤት

R0020401080150

2,500,000.00

ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከቀኑ 8:00 - 9:00 ሰዓት

6

አቶ ጠናቸው ኮቶላ ጩሉቄ

አቶ ቱሉ ገመቹ

ቡሌሆራ

ቢሻን ጉራቻ ከተማ ቀበሴ 01 የቦታ ስፋት 175 ካ.ሜ. አገልገሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

OR111010418006

4,753,476.00

ሰኔ 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 - 600 ሰዓት

7

አቶ ሰማያት ኮይራ ኮልባዬ

 አቶ ሰማያት ኮይራ ኮልባዩ

ወላይታ ሶዶ

ወላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ሰላም ቀበሌ የቦታ ስፋት 426.68 . አገልገሎቱ ንግድ የሆነ G+5 ህንፃ

/3589/07

32,104,435.00

ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 500 - 6:00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
  4. በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ(ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው። በተራ ቁጥር 2 -7  የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ንብቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ነው።
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
  6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሊቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  7. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50%(ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  8. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል።
  9. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- በቅሎ ቤት ቅርንጫፍ 011 465 5226 ወለቴ ቅርንጫፍ 011 380 4169 አብነት ቅርንጫፍ፡ 011 273 5581 አራት ኪሎ ቅርንጫ 011 126 4362 አራዳ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ 046 211 4445 ቡሌሆራ ቅርንጫፍ  046 11 10 0436 ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 046 551 5016 ወይም የሕግ አገልግሎት መምሪያ 011 470 0315/47 ደውስጡ መጠየቅ ይችላሉ።

Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-22 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:59:50.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders