የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ  ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል:: ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት በመቅረብ ጨረታው ላይ እንዲሳተና ተጋብዟል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት ዓይነት

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት እና ቦታ

ልል

ከተማ

ዞን ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው

አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ

የንግድ ድርጅት

ሀዋሳ

ኦሮሚያ

ኒሻን ጉራቻ

--

በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ

WMMLM/00113/09 2050

2050

23,205,526.47

10/10/ 2018 . 400-600 ሰዓት ላይ ይካሄዳል

2

ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው

አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ

የንግድ ድርጅት

ሀዋሳ

ሲዳማ

ሀዋሳ

መናኻሪያ

ጉዌ

31008

700

10,936,193.30

10/10/2018 . 800-1000 ሰዓት ላይ ይካሄዳል

3

ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው

አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ

የመኖሪያ ቤት

ሀዋሳ

ኦሮሚያ

ኒሻን ጉራቻ

--

በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ

WMMLM/00144/00

300

4,663,428.36

11/10/ 2018 . 400-600 ሰዓት ላይ ይካሄዳል

4

ወ/ሮ አማረች

መልካሙ አቢተው

አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ

የመኖሪያ ቤት

ሀዋሳ

ኦሮሚያ

ኒሻን ጉራቻ

--

በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ

WMMLM/00143/00

200

2,396,154.63

11/10/ 2018 . 800-1000 ሰዓት ላይ ይካሄዳል

 ተጫራቾች አንዲያውቃቸው

  1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
  2. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኛበት ይካሄዳል! ባለዕዳው ወደም ህጋዊ ወኪሉ ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  3. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራጭ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 09 13 49 61 78/ 09 17 36 68 42 ላይ በመደወል መጎብኘት ይቻሳል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ ለጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ወስጥ ካስከፈለ ግን ያስያዘዙ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወደንም ጥሪ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመሳሽ ደደረጋል።
  5. የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እረሱ እንዲዘወር ያደርጋል።
  6. ባንኩ የተሻለ ለማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-18
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-18 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T13:02:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders