የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ተበዳሪ |
ዋስትና ሰጪ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የዋስትና ንብረቱ አይነት |
የዋስትና ንብረቱ አድራሻ |
ካርታ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ
|
|
|
ብር |
ሳን |
||||||||||
|
1 |
አላምረው ከበደ ግዛው |
አላምረው ከበደ ግዛው |
አል_በረካ ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት
|
ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ |
OR004082809010 Reg No. 23071557 |
206.91 ካ.ሜ |
4,080,002
|
70 |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3-4 ሰዓት |
የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ |
|
2 |
አሚን አባፈጣ
|
ዘሐራ አባተማም
|
አዌቱ ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት
|
ጅማ ከተማ መንቲና ቀበሌ |
5462/2014 |
500 ካ/ሜ |
5,130,569 |
50 |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት |
የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ |
|
3 |
መሀመድ ሳሊ ሱልጣን |
መሀመድ ሳሊ ሱልጣን |
አል_በረካ ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት
|
ጅማ ከተማ በቾቦሬ ቀበሌ |
OR004111903013 Reg No. 23081958
|
200.72 ካ.ሜ |
6,007,671 |
34 |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5-6 ሰዓት |
የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ |
ማሳሰቢያ
1. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ይካሄዳል።
2. ማንኛዉም ተጫራች የንብረቱን ግምት ብር ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስያዝ ወይም በጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማሰራት በጨረታዉ እለት ይዘዉ መቅረብ ይኖርበታል። በመሆኑም የጨረታውን መነሻ /የንብረቱን ግምት/1/4 ያላስያዘ ተጫራች የጨረታው ተሳታፊ አይሆንም።
3. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ታሳቢ ይደረግለታል።
4. ማንኛውም ንብረቱን ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ ንብረቱን መጎብኘት ይችላል።
5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ መክፈል አለበት።
6. የጨረታዉ አሸናፊ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዙብ አይመለስለትም።
7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
9. የስም ዝውውር ክፍያዎችን እና ማናቸውንም ለመንግስት መከፈል ያለበትን ግብር /ቫትን ጨምሮ/ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471112754 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-23 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T13:42:56.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.