ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋስ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር/ታርጋ ቁጥር |
የጨረታ ዋጋ መነሻ |
የጨረታ ሽያጭ |
|
||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
|
||||||||||
|
1 |
ቱሉ ሞጋ እና ደረርቱ ተሸማ |
ግርማ ወርቁ |
ሰበታ |
መኖሪያ ቤት |
አዋሽ መልካ |
ጨፌ |
መኖሪያ ቤት |
BMA/0014/2006 |
300,000.00 |
ሰኔ 9፣2018 |
5፡00 |
|
|
2 |
ጌቱ ድጋፌ |
ድጋፌ ሽብሩ |
ሰበታ |
መኖሪያ ቤት |
አዋሽ መልካ |
ሰበታ አዋሽ |
መኖሪያ ቤት |
BMA/706/2007 |
300,000.00 |
ሰኔ 9፣2018 |
5፡00 |
|
|
3 |
ይገዙ አዳኔ |
ይገዙ አዳኔ |
ሰበታ |
መኖሪያ ቤት |
አዋሽ መልካ |
ሰበታ አዋስ |
መኖሪያ ቤት |
|
300,000.00 |
ሰኔ 9፣2018 |
5፡00 |
|
|
4 |
ገረሱ ጅዳ |
ለሚ ጫላ |
ሰበታ |
መኖሪያ ቤት |
አዋሽ መልካ |
ሰበታ አዋስ |
መኖሪያ ቤት |
BMA/0151/016 |
300,000.00 |
ሰኔ 9፣2018 |
5፡00 |
|
|
5 |
ሙንተሃ ዘግተጋ |
ሀነን ትመርጋ |
ሰበታ |
መኖሪያ ቤት |
ሰበታ ከተማ |
ሰበታ አዋስ |
መኖሪያ ቤት |
OR00009240907017 |
2,250,000.00 |
ሰኔ 9፣2018 |
5፡00 |
|
|
6 |
ክበብ ዘግተጋ |
ክበብ ዘግተጋ |
ሰበታ |
መኖሪያ ቤት |
ቦሌ በሻሌ |
ቦሌ በሻሌ |
መኖሪያ ቤት |
|
1,200,000.00 |
ሰኔ 9፣2018 |
5፡00 |
|
ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቶቹ ያሉበት ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ባሉ 5 ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ቫትን፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች በጨረታ አሸናፊው ይሸፈናሉ።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 011 470 5102 ወይም 09 11 30 66 45 ወይም 09 12 37 72 64 መደወል ይቻላል።
ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-16 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Grand Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T13:52:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.