ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ
|
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
በርበሮ ፔትሮ ኪሚካል ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
ግሩም ሆፒታል ኃ.የተ.የግል ማህበር |
ንብ ፕሪሚዬም |
አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ |
B+G+2 የሆስፒታል ህንፃ |
AA000020500229 |
1496 |
148,781,000.00 |
10/10/2018 ዓ.ም. ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ |
B+G+1 የሆስፒታል ህንፃ |
AA000020500272 |
832 |
106,440,000.00 |
10/10/2018 ዓ.ም. ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|||
|
3 |
አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ |
G+1 የሆስፒታል ህንፃ |
AA000020500268 |
525.4 |
43,589,000.00 |
11/10/2018 ዓ.ም. ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|||
|
4 |
አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ |
G+1 የሆስፒታል ህንፃ |
AA000020500187 |
724.9 |
55,322,000.00 |
11/10/2018 ዓ.ም. ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|||
ማሳሰቢያ፦
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፤ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ስገዥኵ እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥ ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፤ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምር የመክፈል የሕግ ገዴታ አለበት።
3. በሐራጁ ሳደ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
4. ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ነው።
5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-18 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T14:46:25.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.