አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ . አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

 የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት

የንብረቱ ዓነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት

ከተማ

 ክ/ከተማ

 ወረዳ

 ቤ.ቁ

1

አቶ ዳንኤል ግርማይ

አቶ ዳንኤል ግርማይ

የካ

አዲስ አበባ

ለሚ ኩራ

10

-

220

ቦሌ4/49/4/19/6012/00

G+2 የመኖሪያ ቤት

28,045,350.38

 

ጨረታው የሚከናወነው  በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4-00-6፡00 ድረስ ይሆና

2

አቶ ህንጻ ገ/ ሚካኤል ገ/አምላክ

አቶ ገ/አማኑኤል መኩሪያ ተስፋዬ

ካዛንቺስ

 አዲስ አበባ

ለሚ ኩራ

13

-

150.03

LMK131100652150031141

 

B+G+3+T የመኖሪያ ቤት

16,568,517,09

 

ጨረታው የሚከናወነው  በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4-00-6፡00 ድረስ ይሆና

3

አቶ መድሃኔ ገ/እግዚአብሔር ገ/አናንያ

አቶ ሀየሎም ግርማይ ወልዱ

ሃና ማርያም

መቐለ

ሰሜን

--

-

140

1038/01/16636

G+3 የመኖሪያ ቤት

15,546,905.44

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ ግዕዝ ሪጅን ጽ/ቤት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ  4፡00-6:00 ድረስ ይሆናል።

4

አቶ መድሃኔ ገ/እግዚአብሔር ገ/አናንያ

ወ/ሮ ምዕልተ ሀይሌ፣ አቶ መድሃኔ ገ/እግዚአብሔር ፣ቶማስ ገ/እግዚአብሔር፣ ልእልቲ ገ/እግዚአብሔር እና ዳናይት ገ/እግዚአብሔር

ሃና ማርያም

መቐለ

 ሓውልቲ

--

-

175

26716/03/10988

መኖሪያ ቤት

8,872,888.60

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ ግዕዝ ሪጅን ጽ/ቤት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ  8፡00-10:00 ድረስ ይሆናል።

5

አቶ ክንፈ ሓዱሽ

አቶ ክንፈ ሓዱሽ

መስቀል ፍላወር

አድዋ

አድዋ

07

-

212.5

642/96

መኖሪያ ቤት

5,017,174,54

ጨረታው የሚከናወነው በአድዋ ከተማ በሚገኘው የባንኩ ሶሎዳ ቅርንጫፍ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ድረስ ይሆናል

6

ሎን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማ

ሎን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማ

ቸርችል

 ሸገር ከተማ

መልካ ኖኖ

-

-

10,000

Bur/478/97

ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል ህንፃ

120,179,715.06

 

ረታው የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00-10፡00 ድረስ ይሆናል።

 

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

 የአስያዥ ስም

 አበዳሪው ቅርንጫፍ

የማሽነሪው ዓይነት፣ ሞዴል እና የስሪት ዘመን

የመነሻ ዋጋ

የጨረታ ቁጥር

ሞዴል

 የማሽነሪው ዓይነት

 የስሪት ቁጥር

1

አይ.ኤስ.ኤል.ኤክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አይ.ኤስ.ኤል.ኤክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ቸርችል

YD-2020

ሁለገብ የአፍና  የአፍንጫ መሸፈኛ (Mask) ማምረቻ ማሽን

2020

410,000.00

 

ረታው የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00-10፡00 ድረስ ይሆናል።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት

የንብረቱ ዓነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት

ከተማ

 ክ/ከተማ

ወረዳ

 ቤ.ቁ

9

አቶ ሰለሞን ጌታሁን መለሰ

አቶ ግዛው ዋለልኝ ደቦጭ

የካ

አዲስ አበባ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ

11

 -

177.92 ካ.ሜ

NL-104145652177331013 (የቀድሞ ካ/ቁ 16/286/11863/00)

መኖሪያ

15,120,167.85

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4-00-6፡00 ድረስ ይሆና

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በተመለከተ በተ.ቁ 3፣ 4 እና 5 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ከተማ ባለው የባንካችን ቅርንጫፍ ሲሆን፤ በተ.ቁ 1፣ 2፣ 6፣7፣ 8 እና 9 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው 22 አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይሆናል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው በጠዋቱ ከፍለ ጊዜ ከ4፡00-5:30 ሲሆን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከ8፡00-9፡30 ነው። ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካስተስ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
  4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  5. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  6. የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ አሴት ታክስ ጨምሮ ይከፍላል።
  7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመገብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታጡ ቀን ከመድረሱ አስቀድሞ ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መገብኘት ይችላል።
  8. በሐራጅ ጨረታው ሳይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች አና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህ ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው። ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት አንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልፃልን።
  9. ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ስ ደብዳቤ ይፅፋል።
  10. ከሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈሉ የሚገባቸው የሊዝ ክፍያዎች፣ የካፒታል ጌዴን ታክስ፣ ተ.እ.ታን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች፣ ወጪዎች ወይም የግብር ክፍያዎች እንዲሁም በንብረት ማስተሳስር ሂደት የሚመጡ የአሹራ፣ የቦሎ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ጨምር ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብር ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊው /ገዥው/ የሚሸፍን ይሆናል።
  11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-7120 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አንበሳ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-23 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Anbesa Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T15:31:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders