ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/035/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ

ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ጎርፉ ፈለቀ አበበ

ተበዳሪ

መተማ

 መኖሪያ ቤት

 በአማራ ብ/ክ/መንግስት፣ ም/ ጎንደር ዞን አስተዳደር ፣ መተማ ዮሃንስ ከተማ፣ ቀበሌ 03፣ አዲሱ ሰፈር አካባቢ

ጎ/498/10

204 ካ.ሜ

637,883.85

ሰኔ 9 ቀን 2018ዓ.ም.

4፡00_5፡00

ለመጀመሪያ  ጊዜ

2

አቶ ሚሊዮን ግርማ ሸንቁጤ

እነ አቶ መላኩ እሸቴ መረነ

ቀበና

የመኖሪያ ቤት G+2 (ያልተጠናቀቀ)

አዲ አበባ ከተማ፣ ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04፣ አራብሳ አቡነ ኪሮስ ቤ/ክ አካባቢ የሚገኝ

LMK126161033150573

150 ካ.ሜ

18,019,060.37

ሰኔ 9 ቀን 2018ዓ.ም.

4፡00_5፡00

ለመጀመሪያ  ጊዜ

3

አቶ ወላይ ፍስሃ ደስታ  ያ

 

 

አቶ ተክለብርሃን ሃጎስ

ውሃ ልማት  

ለጥምር  አገልግሎት የሚውል G+2 (ያልተጠናቀቀ)

በትግራይ ክልል፣ መቀሌ ከተማ፣ ሐውልቲ ክ/ከተማ ሃይሚ ሱፐር ማርኬት አካባቢ የሚገኝ

54/01/15159

333.15 ካ.ሜ

9,417,354.84

 

ሰኔ 9 ቀን 2018ዓ.ም.

4፡00_5፡00

ለመጀመሪያ  ጊዜ

 

ተሸከርካሪ

ተ.ቁ

 የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

 አበዳሪ ቅርንጫፍ

 የሰሌዳ ቁጥር

 የመያዣ አይነት/ሞዴል

 የሻንሲ ቁጥር/ ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

 የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታ ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

1

 አቶ ሮቤል አለማየሁ አሰፋ

ተበዳሪ

 ዓብይ

 አአ 02-C09202

የ2021 ስሪት ኮሪያ ሃዮንዳይ ቱክሰን

TMAJB81BHMJ145332

G4FUMZ111380

 

3,000,000.00

 

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 የሐራጅ ደንቦች፣

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ  ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ስላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
  6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ስማያት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
  7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  8. ጨረታው በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት እና ለተሽከርካሪ ውበቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 1 እና 3 ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውስጡ መጠቦቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-16
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-16 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T15:56:52.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders