የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/10/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ ትራንስሚሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን የደንብ ልብስ አይነቶች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/09/2018 ብሎ በመጻፍ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የአቅርቦት ግዥ መወዳደር ይችላሉ።
|
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና
|
|
ሎት-1 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ |
ለሎት አንድ 50,000.00 ብር |
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
ሎት-2 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ |
ለሎት ሁለት 5,000.00 ብር |
||
|
ሎት-3. የደንብ ልብስ ሠራተኞች ተለክተው ተሰፍቶ የሚቀርብ |
ለሎት ሶስት 10,000.00 ብር |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 673 2190 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
Tender details
- Deadline: 2026-05-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-28 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published: May 18, 2026
- Posted at: 2026-05-19T11:21:10.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.