መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

★ Featured

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሰነድ ቁጥር 124

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ቁሳቁሶቹም፡

1. የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች እና ፋይሊንግ ካቢኔቶች፣

2. ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒውተር፣ ፕሪነተር፤ ቴሌቪዥን ዩፒኤስ ላፕ ቶፕ፣ ቶነር ውሃ ማጣሪያዎች፤ ወዘተ)፤

3. የተነቃቀሉ ጣውላዎች እና አሮጌ ጠረጴዛዎች

4. ጋዜጣ፣ ካርቶን፣ ወረቀት እና የውሃ መያዣ ባዶ ሃይላንድ

5. ያገለገሉ የሽንት ቤት ሣህኖች (ሲንኮች)፣ ቦይለሮች፣ የአምፖል ማቀፊያና ማብሪያና ማጥፊያዎች

6. በብረት የተሰሩ ቋሚ የመብራት ምሰሶዎች (ፖል)

7. አሮጌ ጎማዎች ናቸው፡፡

በመሆኑም መጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾ አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03፣ (በተለምዶ አያት ኮንዶሚኒየም፣ ከጠበል መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን ፊት ለፊት በሚገኘው በማዕከሉ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ቁሳቁሶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከተመለከቱ በኋላ በማዕከሉ የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ድረስ በመምጣት ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነዱ ለሽያጭ የተዘጋጁትን ቁሳቁሶች ዝርዝር የያዘ ሲሆን ዕቃዎቹን እየተዘዋወሩ ከተመለከቱ በኋላ በሰነዱ በእያንዳንዱ ቁጥር አንፃር የተለዩትን ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት እና ዕቃውን ለመግዛት ያስገቡትን ዋጋ 10% ለጨረታ ማስከበሪያ ከያዘ ሲ.ፒ.ኦ ጋር በማያያዝ ካሸጉ በኋላ የጠቅላላ አገልግሎት ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሃጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጧቱ በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 11ኛው ቀን እሁድ ወይም ብሔራዊ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

ጨረታው የሚካሄድበትን ቀን ለማወቅ አዲስ ዘመን ጋዜጣን ይመልከቱ።

ማሳሰቢያ//

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0930-79-64-13 ወይንም 0975-26-41-59 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጧቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-30 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጧቱ በ5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mekedonia Charity Association
  • Buyer TIN: 0027054421
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: May 20, 2026
  • Posted at: 2026-05-20T06:21:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders