የኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር ጋዲሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መፈሪያ ዘርጋው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.251281 በ10/04/2007ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.259915 በቀን 14/05/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ግንፍሌ ሳይት የሚገኝ ብሎክ 102/02 እስትዲዮ ኮንደሚኒየም ቤት የመለያ ቁጥር AA000010700139 በአቶ መፍርያ ዘርጋው ስም የተመዘገበ የቤት የቤቱ ወለል ስፋት 31.72ካ/ሜ የሆነ በምዕራብ በኩል ኮንደሚኒየም ግቢው የወንዝ ልማት የሚነካው ሲሆን እና 8 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት ይነካዋል ይዞታው 1,160 ካ/ሜ አካባቢው የሚነካው ሲሆን የተጠቀሰው መረጃ የኮንደሚኒየም ግቢውን የሚመለከት እንጂ በተናጥል ግንባታ ያረፈበትን የማይነካ ሲሆን የሐራጅ መነሻ 1,398,820.28 ( አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ከ28/100) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉነ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ኛ አስበልጦምሆነ አሳንሶ CRO የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አ/ጽ/ ቤጽ/ስም CPO አሰርተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ አሰርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታው አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታ ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አ/ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመፃፍ ባለፈ ስም የማዞወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-06-24 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
- Bid bond: 25%
- Published: May 20, 2026
- Posted at: 2026-05-20T08:21:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.