ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
ማስተካከያ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን እና ጎንደር ወረታ ከተማ የሚገኘዉን የንግድ ቤት በጨረታ ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት ቀን በመሆኑ ምክንያት ግንቦት 24 ሊደረግ የታቀደዉን የሐራጅ ጨረታ ወደ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4038 እና 058-320 9781
ዳሸን ባንክ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69ec91d10a538a3702000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-05-25 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Published: May 20, 2026
- Posted at: 2026-05-20T08:34:37.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.