ዓባይ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ/እርማት አውጥቷል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ/እርማት
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት ለብድር መያዣ ያደረጋቸውን እና በሪፖርተር ጋዜጣ የጨረታ ቁጥር 69 ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች አስመልክቶ በጨረታ ለመሸጥ በሪፖርተር ጋዜጣ በሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ተይዞ የነበረው ጨረታ እለቱ በዓል በመሆኑ ምክንያት በተራ ቁጥር 2፤3፤4፤5፣9፤እና 10 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄድበት ዕለት ወደ ግንቦት 21 ቀን 2018 የተቀየረ ሲሆን የጨረታው ሰዓት ባለበት የሚከናወን ይሆናል። እንዲሁም በተራ ቁጥር 6፤7 እና 11 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ቀኑ ወደ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲሁም በተራ ቁጥር 8 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ ቀን ወደ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የተቀየረ ሲሆን የጨረታው ሰዓት ባለበት ይሆናል። ሌሎች በጋዜጣው ላይ ተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ባለበት የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።
ዓባይ ባንክ አማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69ef5b420a538a8ffb000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-04 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Published: May 20, 2026
- Posted at: 2026-05-20T12:00:32.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.