የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ

ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት ዓይነት

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ

ክልል/ከተማ

ዞን ክ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

1

ኢጆ ተሬዲንግ ኃላ.የተ/የግ/ማህበር

አቶ ሙስጠፋ ከፈኒ

የንግድ ሕንፃ G+3

ፊንፊኔ

 

አዲስ አበባ

 

አቃቂ ቃሊቲ

 

08

 

AA000070804475

 

1158 ካ.ሜ

 

90,357,920.09

ጨረታው ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየዉ ጌት ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዳራሽ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል

2

አቶ ፈይሳ ሚኤሶ ነቢ

አቶ ሚኤሶ ነቢ ገመዳ

የመኖሪያ ቤት G+3

 

ኢጆ

 

አዲስ አበባ

አቃቂ ቃሊቲ

 

014

 

AA000070109078

72 ካ.ሜ 

14,630,997.12

ጨረታው ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00-10፡00 ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየዉ ጌት ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዳራሽ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል

3

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

የመኖሪያ ቤት

ወረገኑ

አዲስ አበባ

ቦሌ

09

ቦሌ 4/18/11/77/9854/00

 

297 ካ.ሜ

44,915,816.17

ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየዉ ጌት ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዳራሽ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሸከርካሪው

አይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ተሽከርካሪው መለያ ቁጥሮች

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ሞዴል

አቶ ተመስገን ጫሊ ጃለታ

አቶ ተመስገን ጫሊ ጃለታ

አቶማትክ RAV4 ጃፓን ቶዮታ

ፊንፊኔ

 

አአ 02-A48543

JTMDD9E7 OJ007214

3ZR6210598

ZSA44L-ANXGK 2014

3,800,000

 

ጨረታው ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየዉ ጌት ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።

2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል።

3. ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 እና 2 ላሉት ንብረቶች በስልክ ቁጥር 09 12 44 15 24 ለተራ ቁጥር 3 በስ.ቁ 09 20 50 69 76/ 09 17 36 68 42 እንዲሁም ተሸከርካሪውን ለመጎብኘት በስልክ ቁጥር 09 12 44 15 24 ወይም በ+251 11 554 3738 ደዉለው በመጠየቅ ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-23 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 20, 2026
  • Posted at: 2026-05-20T12:49:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders