ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ገዳ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸቱን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ከተማ
|
ቀበሌ/ወረዳ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ |
አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ |
የመኖሪያ ቤት |
ገፈርሳ ኖኖ |
ሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ |
ቤሮ |
OR000113 03309010 |
250.31 |
23,749,992.95 |
16/10/2018 |
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
2 |
አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ |
አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ |
የመኖሪያ ቤት |
ገፈርሳ ኖኖ |
ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ከተማ |
01 |
CA/1920/ 2008
|
171 |
2,830,452.49 |
16/10/2018 |
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
ባንቡ ስታር ፎረስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ/ሮ አዛለች ይመር ብርሌ |
የመኖሪያ ቤት |
ዶሎ ቢዴና |
አ/አበባ አራዳ ክ/ከተማ |
04 |
AA000010 400391/2 |
517 |
23,252,662.51 |
16/10/2018 |
8:00-9:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
4 |
ሪኖ ትሬዲንግ ኃአ/የተ/የግ/ማ |
አቶ ናሆም ዳዊት ሀሰን |
የመኖሪያ ቤት |
ዶሎ ቢዴና |
ቢሾፍቱ ከተማ ድባዩ ክ/ከተማ |
ደካ ቦራ |
OR003074513013 |
109.14 |
12,094,783.00 |
16/10/2018 |
9:00-10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የተሽከርካሪው አይነት፣ የሚገንበት አድራሻ፤ የሰሌዳ ቁጥርና ሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||||||
|
|
|
|||||||||||||
|
የመኪና አይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
ሞዴል |
||||||||
|
ሪኖ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ/ሪት ካሳች አለ ህሉፍ |
ዶሎ ቢዴና |
ጃፓን ቶዮታላንድ ክሩዘር (V8) |
አዲስ አበባ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኝ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት |
አአ_02B27246 |
2018 |
JTMHV01J8J5042724 |
1VD-0448091 |
VDJ200LGNTAZV |
18,500,000.00 |
28/09/2018 |
4፡00-5፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲፒኦ አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አከባቢ በሚገኝ ገዳ ባንክ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. ድርጅቶች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ተረጋግጦ የተመዘገበ የመመስረቻ ፅሁፍ እና እንደአስፈላጊነቱ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለ-ጉባኤዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
5. በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
7 ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
8. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል።
9. የጨረታው አሸናፊ በንብረቱ ላይ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት ወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።
10. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎበኘት ይችላሉ።
11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920885734 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
12. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-23 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Gadaa Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 20, 2026
- Posted at: 2026-05-20T13:51:46.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.