Property and building foreclosure
የአዊ ብሔ /አስ/ከፍ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሾች አጉማስ አየነው መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ አዋሣኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ደሴ መለሰ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,844,875.71 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ አራት ሽህ ስምንት መቶ ሰባ አምስት ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም) በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያዉን ከግንቦት 10/2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 09/2018 ዓ.ም በጋዜጣ እንዲውል በማድረግ ሰኔ 10/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ ብሔ /አስ/ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-17 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: የአዊ ብሌ/አስ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
- Published on: Be'kur (May 18, 2026)
- Posted at: 2026-05-21T07:59:39.000Z