የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ አትርሳው አለሙ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አስማረ ከበደ (5) ሰዎች፤ 1.አቶ አስማረ ከበደ ፣2.አቶ ማረው ተሾመ፣ 3. አቶ ደሳለኝ ከበደ፣ 4. ወ/ሮ ገነት ከበደ፣ 5. አቶ ሹመት ከበደ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በባሕር ዳር ከተማ ግሽ አባይ ክ/ከተማ በፈንታ ከበደ ወራሾች ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት፤ በምስራቅ መንገድ ፣በምእራብ ባዶ ቦታ ፣በሰሜን ትብለጥ ሁኔ እንዲሁም በደቡብ አትርሳው አለሙ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት ፤በመነሻ ዋጋው ብር 800‚000 (ስምንት መቶ ሽህ) ሆኖ፤ ሰኔ 6/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-13 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahirdar and Surrounding Higher Court
- Published: May 18, 2026
- Posted at: 2026-05-21T08:02:51.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.