የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል።

ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በጋዜጣ የሚውል ሲሆን የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 776 10 14 /058 776 10 15 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የደጀን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት
  • Bid opening: 2026-05-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የደጀን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
  • Published: May 18, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T08:06:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders