የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሸ አገር ቁርስ ቤት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አንዱአለም ፈንቴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበት እዳ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ በፍርድ ባለእዳ በአቶ አንዱአለም ፈንቴ ስም በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አደራው በዛብህ፣ በምዕራብ ገበይ መልካሙ፣ በሰሜን ቡሩክቲ እንዳላማው እንዲሁም ደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘውን መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 2,453,681 (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሰማኒያ አንድ ብር) በማድረግ ግንቦት 10/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 10/208 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያውን በማዋል ሰኔ 11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ጨረታው ንብረቱ ባለበት ቦታ የሚከናወን በመሆኑ ተጫራቾች የንብረቱን ግምት 1/4 በሲፒኦ አስይዘው በመቅረብ መወዳድርና መግዛት የሚችሉ ስለመሆኑ ፍ/ቤቱ አዝዟል።

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-18
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-18 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Guagusa Shekudad Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 18, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T08:08:49.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders