የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ አብየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ወንዴ ገ/መድህን፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ስመኝ ጌታቸው እንዲሁም በደቡብ መድሀኒት በሬ  መካከል የሚያዋስነው በአቶ አብየ ቢተው ስም የተመዘገበ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,210,611.47 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አስር ሺህ ስድስት መቶ አስራ አንድ ብር ከአርባ ሰባት ሳንቲም) በሆነ ከግንቦት 12/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ሰኔ 13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን።

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-20 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 18, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T08:19:02.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders