Property and building foreclosure
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያው፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ፣ 3ኛ ጠጄ መኩሪያ መካከል የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ ቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ እረፍቴ አየነው፣ በምዕራብ ገደፋየ በላይነህ፣ በሰሜን መዝገቡ ጥሩነህ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በካርታ ቁጥር 10277/2010 በአቶ አጉማስ መኩሪያ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ስለሚሸጥ ጨረታው ከግንቦት 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ ለ30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ሰኔ 11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ሲመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-18 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (May 18, 2026)
- Posted at: 2026-05-21T08:20:40.000Z