Property and building foreclosure
ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምሥራቅ አስማረ ገረም፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ እንዲሁም በደቡብ የልቤ ዘለቀ የሚዋስነውን ስፋቱ 250 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 1,325.620.75 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃያ አምስት ሽህ ስድስት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም) በማድረግ ከግንቦት 10/2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 10/2018 ዓ/ም ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም 1/4ኛውን በማስያዝ ሰኔ 11/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው በመገኘት መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቋል።
የአዊ ብሔ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-18 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality Zone High Court
- Published on: Be'kur (May 18, 2026)
- Posted at: 2026-05-21T08:21:38.000Z