Property and building foreclosure
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ተሻለ አያና፣ በምዕራብ እስራኤል ጥላየ፣ በሰሜን አንሙት ወርቄ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው በአንሙት የኔነህ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ስለሚሸጥ ከግንቦት 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ሰኔ 11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን።
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-18 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (May 18, 2026)
- Posted at: 2026-05-21T08:22:42.000Z