የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስምንት ተሳፋሪ የሚይዝ 5 የኤልክትሪክ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጫረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን አገልግሎት እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጫረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

የግዚው መለያ ቁጥር-SBD-BidYear-2018) Miyaziya-CDC-Electric-Car

ምድብ

የዕቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት አንድ

ስምንት ተሳፋሪ የሚይዝ 5 የኤልክትሪክ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት

70000

ሎት ሁለት

የጽዳት እቃዎች ግብአት ግዢ፡- Cleaning Waterial, Personal Protective Equipment, Waste Management Material and Hand Hygiene Material and Trolleys for waste transport

80000

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር/ቲን ነምበር ያላቸው መሆን አለበት

3. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ይኖርባቸዋል

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ የተጠቀሰውን ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5. ተጫራቾች በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ብሎም በአሁኑ ሰዓት ያሉ መሆን አለባቸው

6. ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ብር 200 በየሎቱ በመክፈል ከመንግስት ግዢ ዳይሬክቶሬት እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ

7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 3፡45 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ አድርጎ ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም

9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንስ ዋና እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ዋና እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ መቅረብ ይኖርበታል

10. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናት ነው፡፡ አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

11. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡45 ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡15 ሰዓት በግዢ ዳይሬክቶሬት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአትና ቦታ ይሆናል

12. ቢሮው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ፒያሳ ወረዳ 1 የቤት ቁጥር አዲስ ዋስትና የገበያ ማእከል 7ኛ ፎቅ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡45 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-03 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡15 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Health Office Administration
  • Buyer address: Addis Ababa city Health Administration
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
  • Published: May 21, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T09:21:19.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders