ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 21/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/09/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
|
ተቁ
|
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም
|
የጨረታው አይነት
|
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 14/09/2018 እስከ 20/09/2018 ዒም
|
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት
|
ግልጽ ጨረታ
|
ግንቦት 21/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ ቤት ላይ ይከፈታል
|
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287/ 047-211-2997 ደውለው
መጠየቅ ይችላሉ።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-29
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-05-29 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published: May 22, 2026
- Posted at: 2026-05-22T08:31:04.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.