አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር : AMFI/12/2018

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ  ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረትና ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

 

ሐራጁ የወጣው

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

ቀን

ሰዓት

1

እነ ቶማስ አባተ (አምስት) ሰዎች

እነ ቶማስ አባተ

ተስፋ ገ/ስላሴ

 

የንግድ ቤት

አማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣በረኸት ወረዳ፣ የንግድ ቤት መተህ ብላ ከተማ ከተማ፣ ቀበሌ 01

630/2008

365 ካ.ሜ

6,210,100

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

2:30-3:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አቶ ባንቲርጋ ጌታነህ

አቶ ቶማስ

አባተ

ተስፋ ገ/ሰላሴ

 

የንግድ ቤት

አማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣በረኸት ወረዳ፣ የንግድ ቤት መተህ ብላ ከተማ ከተማ፣ ቀበሌ 01

629/2008

284 ካ.ሜ

4,620,320

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

3:30-4:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

3

እነኃይለማሪያም አግደው (2) ሰዎች

አቶ መንግስቱ

ተስፋዬ

ፊታውራሪ ገበየሁ

 

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ ደነባ ከተማ፣ቀበሌ 01

/01/12/09

200 /ሜ  የተሰራ ቤት ያለበት

 

2,266,080

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

4:30-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

4

/ ህይወት ሲሳይ

 

/ ህይወት ሲሳይ

 

ጊዮን

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል፣ ባህርዳር ከተማ፣አፄቴ ክ/ከተማ

አፄቴ/10948/2016

100 /ሜ  የተሰራ ቤት ያለበት

 

2,520,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

4:30-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

5

እነ ጌታቸው

 

ገብረዮሃንስ አበበ (ህጋዊ ወኪል ጌታቸው አላምረው 4)

/ብርሃን

 

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል / ብርሃን ከተማ 04  ቀበሌ

 

5308

200 /

5,782,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

5:00-5:30

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

6

እነ ወ/ሮ አመቤት ደበበ (4) ሰዎች

ወሮ ትህትና አብይ

/ብርሃን

 

የመኖሪያ ቤት

 

አማራ ክልል፣ ደ/ብርሃን ከተማ፣ በቀድሞው 06ቀበሌ

8267

150 /

3,120,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

6:00-6:20

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

7

እነ /ሮ ወይንሸት ሻውል (2) ሰዎች

አብርሃም ታምሩ(ህጋዊ ወኪል ደምሴ ወንደሰን

ደ/ብርሃን

የመኖሪያ

ቤት

አማራ ከልል፣ ደ/ብርሃን ከተማ፣ጫጫ /ከ፣ሰላምበር ቀበሌ

3435/15

200 /

2,348,800

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

6:20-6:40

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

8

አቶ መሀመድ ያሲን

አቶ ብርሃኑ ግዛው

/ ከበደ ሚካኤል

የመኖሪያ

ቤት

አማራ ከልል፣ ደ/ብርሃን  ጫጫ ከተማ  01 ቀበሌ

2368/12

200 /

1,928,800

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

7:40-8:10

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

9

እነ / ሰላም ጌታቸው (2) ሰዎች

/ ሰላም ጌታቸው

 

/ ከበደ ሚካኤል

የመኖሪያ ቤት

አማራ ከልል፣ ደ/ብርሃን  ጫጫ ከተማ  01 ቀበሌ

3039/14

200 /

3,539,200

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

810- 830

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

10

እነ በፍርዱ አይደፍሩህም (2) ሰዎች

ወ/ሮ እልፍነሽ የሺ

ዶ/ር ከበደ ሚካኤል

የመኖሪያ

ቤት

አመራ ክልል፣ ደ/ብርሃን ከተማ፣ ጫጫ ክ/ከተማ፣ ን/ሀ/መለኮት ቀበሌ

3578/15

200 /

2,862,500

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

830- 900

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

11

እነ ጌትሽ ጎዝጉዜ (2) ሰዎች

 

ጌትሽ ጎዝጉዜ

ፕ/አስራት

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል፣ሰ/ሸዋ ዞን፣ ምንጃር  ባልጪ ከተማ፣ 01 ቀበሌ

1/1356/2000/9

200 /

2,670,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

940- 1000

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

12

አልማዝ ከተማ

አልማዝ ከተማ

ፕ/አስራት

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል፣ሰ/ሸዋ ዞን፣ ምንጃር  ባልጪ ከተማ፣ 01 ቀበሌ

2/275/2000/9

195 /

1,950,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

1020- 1040

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

13

ፀደቅ ወንዳፈረው

 

ላቀው ምኒሉ(የእነ ወረደብርሃንገ/ፃዲቅ ህጋዊ  ወኪል)

 

ንጉስ ሳህለ

ስላሴ

የመኖሪያ ቤት

አማራ ክልል፣ሰ/ሸዋ ዞን፣ አንኮበር ወረዳ፣ ጎረቤላ ከተማ፣ 01 ቀበሌ

0273/97

200 /

497,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

1040 - 1100

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

14

ዲ/ን በላይ ካሳሁን

/ ሳራ አበበ

አሰላ

 

የመኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ አሰላ ከተማ፣ 04 ቀበሌ

22745/76/14

200 /

1,200,000

 

ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም.

1100-1130

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

.

 

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ተሸከርካሪ ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ሐራጁ የወጣው

የመያዣ አይነት

የተሰራበት ሀገር 

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ / የሲሪያል ቁጥር

የምርት ዘመን

የሞተር ቁጥር

ቀን

ሰዓት

1

ሀብታሙ ወልዴ ፋንታዬ (3) ሰዎች

ሀብታሙ ወልዴ

/ብርሀንቅርንጫፍ

የጭነት

ኣይሱዙ መኪና

 

ጃፓን አይሱዙ

 

አ.አ -0376556

JAMKP34H-6B7P15925

 

2011

4HG1-943111

2,300,000

ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. 

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

ፍቅሩ

መለሰ

ፍቅሩ

መለሰ

/ብርሃን

ባጃጅ

 

ህንድ

 

አማ 01-20535

 

MD-2A25BZ4Z-WF94783

2017

AZZ-WHF48954

 

140,000

 

ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. 

5:00-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

ዘነበ በትረ

ዘነበ በትረ

/ብርሃን

ባጃጅ

 

ህንድ

 

አማ 01-43949

MD-2A25BYXK-WF97265

2019

AZZ-

WKF34576

 

90,000

 

ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. 

6:00-7:30

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

4

ደረጀ

ግርማ

ደረጀ

ግርማ

/ብርሃን

ባጃጅ

 

ህንድ

አማ 01-36807

MCG39P-3PBH1819811

2018

CAC18H0085

50,000

 

ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. 

8:00-9:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

5

መላኩ

አስቻለው

መላኩ

አስቻለው

/ብርሃን

ባጃጅ

 

ህንድ

አማ 01-85631

MD6M14P-F2N4L01636

2022

AF4L4501894

300,000

 

ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. 

4:00-5:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

                                     

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአኩፋዳ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም በማሠራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለማይከሮ ፋይናንሱ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ንብረት አስያዡ ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የመኖሪያ ወይም ንግድ ቤቱ ወይም ተሽከርካሪው ጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በማይክሮ ፋይናንሱ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻችለት ይችላል።
  5. ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለፀው የጊዮን ቅርንጫፍ ባህርዳር ከተማ፣አባይ ማዶ አዲስ አለም ታከሲ መጨረሻ አካባቢ በሚገኘው አኩፋዳ ማይከሮ ፋናንስ ጊዮን ቅርንጫፍ እንዲሁም ተራ ቁጥር 14 ላይ የተገለፀው አሰላ ከተማ፣ 05 ቀበሌ ባልቻ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አሰላ ቅርንጫፍ ላይ ጨረታው የሚከናወን ሲሆን ቀሪዎቹ ሁሉም ጨረታዎች የሚከናወኑት በደ/ብርሃን ከተማ፣ እምዬ ምኒልክክ/ከተማ፣ ንግስት እሌኒ ቀበሌ አፄ ዘርዓያዕቆብ ህንጻ ላይ በሚገኘው የማይክሮ ፋይናንሱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  7. የሐራጁአሸናፊ ገዢ ከሚገዛውንብረት ጋር የተያያዙማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
  8. ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከማይክሮ ፋይናንሱ ጋር በመነጋገር በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት ይችላሉ።
  9. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
  10. ማይክሮ ፋይናንሱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116376246 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-20
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-20 17:30
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 22, 2026
  • Posted at: 2026-05-22T10:17:59.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders