ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ. ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ት/ቤታችን ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ. ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በሚያቀርበው ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

1. የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የኦዲት ሥራ

2. የት/ቤት ወላጅ ግንኙነት መጽሐፍ

3. የተማሪዎች የደንብ ልብስ (uniform)

4. የጥበቃና የጽዳት ሠራተኛ ልብስ እንዲሁም የሠራተኛ ሸሚዝ

5. የቅድመ አንደኛ ደረጃ (KG) ተማሪዎች መመረቂያ መጽሔት

በመሆኑም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin no.) ያላችሁ እና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ የማይመለስ 1,000 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ለቡ ሙዚቃ ቤት በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በመምጣት ሰነዱን በመግዛት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል. ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ8ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ9ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ - አዲስ አበባ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር

ስ.ቁጥር፡- 0906-96-94-96/ 0938-11-88-22

ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-01
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-02 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ9ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: SCHOOL OF REDEMPTION SHARE COMPANY
  • Buyer TIN: 0049813471
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: May 23, 2026
  • Posted at: 2026-05-23T08:12:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders