የጌዲኦ ዞን ከ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሽ ሕጻን ኤልዳና ዓለም ኃ/ሚካኤል ሞግዚት ወ/ሮ ቢታኒያ ተዋበ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች እነ ሚሊዮን ኃ/ሚካኤል መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም መነሻ ሆኖ የግራ ቀኙ የውርስ ሀብት የሆነው በሟች 50 ዓለቃ ኃ/ሚካኤል ወ/ሐዋሪያት ስም ተመዝግቦና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥሩ 2781/91 የሆነው አዋሳኞቹ በሰሜን ኮብልስቶን መንገድ ፣ በምስራቅ ኮብልስቶን መንገድ፣ በምዕራብ አቶ ደምሴ ሃንዲኖ እና በደቡብ ወ/ሮ የሺ ታከለ የሚያዋስነው ቤት በዲላ ከተማ ሴሳ ቀበለ ባረዳ ቀጠና የሚገኝ በ341 ካ/ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2,293, 565. 88 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ሺ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከሰማኒያ ስምንት ሳንቲም) በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መጫረት የሚፈልግ ተጫራች በሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ቀርቦ መጫረት የሚችል መሆኑን እንዲያውቅ ፍ/ቤቱ ኣዟል።
የጌዲኦ ዞን ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-23 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: SNNPR Gedio Zone Higher court
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T08:15:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.