የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨረታ መነሻ ዋጋ እርማት አውጥቷል
Description
እርማት፡
ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 33 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 1 ላይ የተገለጸው አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ለተበደረው ብድር በዋስትናነት የተሰጠው በምተስኖት የእንጨት ሥራ እና የብረታ ብረት ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገበው በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የሚገኝ ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን የጨረታ መነሻ ዋጋዉ 40,723,428.03 ተብሎ የተገለፀዉ በስህተት ስለሆነ 41,723,428.03 ተብሎ ይነበብ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69f1fdeb0a538ae7e6000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-29 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T10:28:55.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.