ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

 

ከተማ፣ ክ/ከ ወረዳ ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ

 

1

አቢሲኒያ የቄራ ኣገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ወ/ሪት ሰሎሜ አሰፋ ፈለቀ

የመኖሪያ ቤት (G+2)

 

ኦዳ

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10፣ ፍየል ቤት አካባቢ

LMK10213563794 65820

 

94.64 ካ.ሜ

 

16,150,014.44

 

ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 3፡00-4፡00 ሰዓት በዋና መ/ቤት

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ ወላንሳ

 

የመኖሪያ ቤት (G+2)

ኦዳ

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10፣ ፍየል ቤት አካባቢ

LMK1071247099 4644844

 

94.64 ካ.ሜ

 

16,150,014.44

 

ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 4፡30-5፡30 ሰዓት በዋና መ/ቤት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ሼባተራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

ለድርጅት አገለግሎት የሚውል

ኦዳ

 

አዳማ ከተማ፣ በቀድሞ አጠራር ቀበሌ 03

605/88

 

2,931ካ.ሜ

38,230,080.27

 

ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 4፡00-5፡00 ሰዓት በአዳማ ከተማ 

ለመጀመሪያ ጊዜ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፥ የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

የመኪና ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

የሻንሲ ቁጥር

የሞተርቁጥር

4

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

 

ጃፓን -ቶዮታ ላንድ ክሩዘር (ትዊን ቱርቦ)

 

ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሻል ህንጻ አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት የተሽከርካሪ ማቆሚያ ግቢ ውስጥ

አአ-03-B34719

 

 

2021

 

JTMAB7BJON4012808

 

V35A-0048910

 

23,000,000.00

 

ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 4፡00-5፡00 ሰዓት በዋና መ/ቤት

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 የሐራጅ ደምቦች

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሊ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
  2. ተ.ቁ 1፣ 2 እና 4 ላይ የተጠቀሱ ንብረቶች ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ እና ተኛ 3 ላይ የተገለጸው ንብረት ጨረታው አዳማ ከተማ፣አራም አካበቢ በሚገኝ የኦሮሚያ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ቢሮ የሚገኝበት ህንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሊደርሰው ብቻ አሽናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ በሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ማናቸውም ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. በተ.ቁ 4 ላይ የተጠቀሰው ተሽከርካሪ ከቀረጥና ታክስ ነጻ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ሲሆን እስከ ግንቦት 04 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚፈለግበት ቀረጥና ታክስ ብር 11,325,483.70 መሆኑን እንገልጻለን።
  8. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከኣ ተመላሽ ግር ለተመላሽ ብር ላይ ሊሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
  9. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ወይም 09 84 38 08 68 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፤ወይም በ 011 515-5233 ኦሮሚያ ባንክ አዳ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
  11. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-25 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T10:33:01.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders