ወጋገን ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ ህንጻ (G+3) እና ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፡ ወጋገን 026 /2018
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፤ 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የማይንቀሳቀስ ንብረት የሀራጅ ጨረታ ዝርዝር
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ንብረት አስያዥ |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት/ የይዞታው አገልግሎት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ቀን
|
||
|
ከተማ/ክልል
|
ክ/ከተማ ከተማ/ዞን |
ወረዳ/ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
ሮቤል ወ/ማርያም |
ሮቤል ሙሉ |
ውኃልማት |
ትግራይ |
መቐለ
|
ሰሜን
|
5,000 ካ/ሜትር |
423/01/14452
|
የኢንዱስትሪ ህንጻ (G+3)
|
37,236,160.29
|
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጧቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት |
የተሽከርካሪ የሀራጅ ጨረታ ዝርዝር
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ንብረት አስያዥ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የተሽከርካሪ ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
ዘመን
|
የነዳጅ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚከናወንበት ቀን |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
ኤን ኤይ ኤች ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/ግ/ማህበር |
ተበዳሪው ድርጅት
|
ሰባራ ባቡር
|
ድርብ ተግባር (ፒክአፕ) |
አአ-03-B33007
|
AHTKB8CD302980881
|
2GD-4971804
|
2021 |
ናፍጣ
|
3,800,000.00
|
ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. |
ከጧቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል. ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፤ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታውን ላሸነፈ፣ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች፣ ባንኩ በብድር መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት ከጧቱ 3፡00 - 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሊሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሽናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።
- በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ጨረታው የሚካሄደው በመጀመሪያው ሰንጠረዥ ላይ የተጠቀሰው መቐለ ከተማ በሚገኘው በወጋገን ባንክ ቺፍ ሰሜን ሪጅናል ጽ/ቤት ሲሆን በሁለተኛው ሰንጠረዥ ላይ የተገለጸው በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል።
- ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
- ተበዳሪው ንብረት አስያዥ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ተበዳሪው ንብረት አስያዙ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
- ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-1837 የባንኩ ቺፍ ሰሜን ሪጅናል ጽ/ቤት፡ 034-241-5185/ 034-241-5186 መደወል ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ወጋገን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-23 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T10:37:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.