የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል /ከተማ |
ዞን/ክ/ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
ታደሰ በቀለ አድማሱ |
ታደሰ በቀለ አድማሱ |
የመኖሪያ ቤት |
ቀርሳ አርሲ |
ኦሮሚያ |
ቀርሳ |
ቀርሳ 02 ቀበሌ |
DMMLMQ/640/09 |
150 ካ.ሜ |
2,052,220.68 |
ሰኔ 18 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በባንኩ አሰራ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
2 |
ገዳ የእንጨት ሥራ እና የእንጨት ዉጤቶች ኃ/የተ/የግ/ማ |
አበበ ሰቦቃ ወካኔ
|
ለሆቴል አገልግሎት የዋለ የንግድ ህንጻ |
አዲሱ ገበያ |
አሮሚያ((ነቀምቴ |
ቡርቃ ጃቶ |
– |
3118/WMMLMN/2010 |
4260.33 ካ.ሜ |
23,414,2694.37 |
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 በባንኩ ነቀምቴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ይካሄዳል። ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
ኑሶያና ኤምፖርት ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ |
ፈለቀ ፀለይ ቦኬ |
መጋዝን |
አየር ጤና |
ኦሮሚያ |
ምስ.ወለጋ |
ጊዳ አያና(አንገር ጉቴ ከተማ |
BAG0001 |
720 ካ.ሜ |
4,783,899.74 |
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት በባንኩነቀምቴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ይካሄዳል፡፡ በድጋሚ የወጣ |
|
4 |
ገቢሳ በጅጋ ሆርዶፋ |
ገቢሳ በጅጋ ሆርዶፋ |
የንግድ ድርጅት |
ተጂ |
ኦሮሚያ |
ደቡ/ምዕ/ሸዋ |
ተጂ (መልካ ቀበሌ) |
368/09 |
1500 ካ.ሜ |
1,160,851.60 |
ሰኔ 16 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00- 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ስፍራ ይካሄዳል። ለመጀመሪያ ጊዜ |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በተ.ቁ 1 ላይ ለተመለከተዉ ንብረት በስ.ቁ 09 11 94 95 78 ወይም 09 17 66 39 40 እንዲሁም በተ.ቁ 2 እና 3 ላይ ለተመለከቱት ንብረቶች በስ.ቁ 09 17 46 00 33 በተጨማሪም በተ.ቁ 4 ላይ ለተመለከተዉ ንብረት በስ.ቁ 09 16 77 56 06/ 011 471 1543 ላይ ደዉለው በመጠየቅና ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በ.ቁ 3 ላይ የተመለከተዉን ንብረት መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብ ተጫራች፤ ተጫራቾችን ለማበረታታት ሲባል ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-30 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T11:50:05.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.