የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር አዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ(ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል።
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሽከርካሪ ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር
|
የጨረታመነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ |
|
አቶ እዩኤል ካሳ አጥናፉ |
አቶ እዩኤል ካሳ አጥናፉ |
የመስክ ተሽከርካሪ ጃፓን ቶዮታ ቪ6 |
ቦሌ መድኃኔዓለም
|
አአ-02-C73965
|
JTMAA7BJ6R4092446 |
F33A0098990
|
35,000,000.00
|
ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ አይኤፍቢ(IFB) እና ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ጌትሀዉስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በድጋሚ ይካሄዳል። |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል /ከተማ |
ዞን/ክ/ከተማ |
ወረዳ /ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
ሮሆቦት አ/አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ቤ/ክርስቲያን
|
ሮሆቦት አ/አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ቤ/ክርስቲያን እና ሮሆቦት ገስት ሀዉስ ኪራይ እና ሬስቶራንት |
ገስት ሀዉስ G+5 እና መኖሪያ ቤት
|
ኤካ አባዶ
|
አ/አበባ
|
ቦሌ ክ/ከተማ
|
07(መሀል ጉርድ ሾላ)
|
በቀድሞ ቦሌ/7/39/4/1/222/70/180014/02 እንዲሁም ቦሌ/7/39/4/1/ 1/10385/205285/03 ወደ ዲጅታል ካርታ AA000060709350 እና AA000060709351 የተቀየረ |
619 ካ.ሜ
|
72,931,249.83
|
ሰኔ 18 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ በሚገኘዉና ባንኩ ተከራይቶ ባለው ጌትሀውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ አድራሽ ውስጥ ይካሄዳል በድጋሚ የወጣ |
|
2 |
ቨርሳ ወተር ድሪሊንግ ሶሊዉሽን ካምፓኒ |
ወ/ሮ ሙሊክ ሼክ መሀመድ
|
የመኖሪያ ቤት
|
ጂግጂጋ ቅ/ፍ |
ሶማሌ
|
ፋፈን
|
06 |
10017/05
|
361.62 ካ.ሜ
|
5,609,790.72
|
ሰኔ 23 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት ጅግጅጋ ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይካሄዳል። በድጋሚ የወጣ |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝቡት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማስታወቂያ ላይ በተገለጸ አድረሻ ይካሄዳል። ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ላይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ተሽከርካሪውን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስ.ቁ 09 23-63 23 63/ 09 20-83 82 81/ 09 22-97 09 13 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቦሌ መድኃኔዓለም ቅርንጫፍ በመደወል እንዲሁም በተራ ቁጥር 1 የተመለተዉን ንብረት በስልክ ቁጥር 09 17 36 68 42 በተራ ቁጥር 2 ላይ ለተመለከተዉ ንብረት በስ.ቁ 09 13 92 33 98/ 025 278-3180 መጎብኘት ይቻላል።
- ተሽከርካሪዉ ተጫርቶ ላሸነፈ እና የብድር መስፈርቱን ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ ዋስትና ማቅረብ ለሚችል ተጫራች ባንኩ ጨረታዉን ያሸነፈበትን ዋጋ እስከ 70% ብድር ያመቻቻል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል።
- በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሊፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-30 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T11:50:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.