ዓባይ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 73/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የ/.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ሳሙኤል ቀንአ ጎሹ |
እርቀሰላም ተስፋማርያም |
አላይበዴ |
ድሬዳዋ |
02 |
- |
130ካ.ሜ
|
16277
|
ለመኖሪያ |
1,428,308.00 |
ሰኔ17/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
2 |
አስማማው ወርቅዬ
|
ተበዳሪው |
ጎንደር |
ጎንደር |
18 |
|
179.65 ካ.ሜ |
933/2008
|
ለመኖሪያ |
3,837,805.00
|
ሰኔ17/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
3 |
ግዑሽ ፀሀዬ |
ተበዳሪው |
ሁመራ
|
ሁመራ |
ሰቲት 03 |
|
250ካ.ሜ
|
ሑ/ማ/270263/03-82 |
ለመኖሪያ |
2,106,352.00
|
ሰኔ17/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
4 |
አሸናፊ ተረፈ
|
ተበዳሪው |
ሚሊተሪ ተራ |
አ.አ ለሚኩራ ክ/ከ |
10 |
- |
250ካ.ሜ
|
ለ/ኩ/10/46/1/5 8312/0132/2/00 |
ለመኖሪያ
|
20,298,076.00 |
ሰኔ17/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በድሬዳዋ ዲስትሪክ ጽ/ቤትውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፍ ውስጥ ይሆናል። በተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባንቢስ አካባቢ ባለው እና ከዋናው መስሪያቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው በአዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
- ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-24 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T11:53:19.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.