ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ብርሃን ባንክ አ.ማ

BERHAN BANK S.C

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሉ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
  3. የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።
  4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።
  5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።
  7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ

የመኖሪያና ንግድ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

 

1

ይርጋለም ፀጋዬ

 

ሞርኒንግ ስታር የምግብ ዘይት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ደብረ ብርሃን ከተማ ጠባሴ ክ/ከተማ ሸፍኑ ቀበሌ

10085. 34 ካ.ሜ

 

ኢንዱስትሪ

 

ደብኢፓ/03/0033/2014

41,200,000.00

ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

2

ደጓለ በላይ

 

ደጓለ በላይ

 

እነማይ ወረዳ የረዝ ቀበሌ

2382 ካ.ሜ

 

ነዳጅ ማደያ(ግንባታ ላይ ያለ

 

00ሠ1

 

13,000,000.00

 

ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

3

ደጓለ በላይ

 

ደጓለ በላይ

 

ብቸና ከተማ 04 ቀበሌ

 

912.64 ካ.ሜ

 

ድርጅት

 

ብቸ0.2686/11

 

7,000,000.00

 

ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30

4

እርሳሱ እመን

እርሳሱ እመን

አርባ ምንጭ ከተማ አሬንቻ ቀበሌ

250 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

1592/15

2,400,000.00

 

ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

5

ገብረመድህን በዛብህ

በቀለ ቡንዱሬ

 

ሳውላ ከተማ የጫ ክ/ከተማ መገናኛ ቀበሌ

316 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

ዮ/ሳ/ክ/ከ/ማ/948/2004

 

2,550,000.00

 

ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

6

ዮሴፍ አበበ

ዮሴፍ አበበ

አለታ ወንዶ ከተማ መሳለሚያ ቀበሌ

327.77 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

SD011020102018

 

1,850,000.00

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

7

ተስፋዬ ደጀኔ

ተስፋዬ ደጀኔ

 

ላሃ ከተማ መሎኮዛ ወረዳ ሀብት ምንጭ ቀበሌ

387 ካ.ሜ

 

ሆቴል (ግንባታ ላይ ያለ)

 

ላከማ/2069

 

2,300,000.00

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

8

ሃብታሙ መንግስቱ

ሃብታሙ መንግስቱ

ጊምቢ ከተማ 03 ቀበሌ

 

252. 27 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

OR014030304004

 

1,400,000.00

 

ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

9

ሃብታሙ መንግስቱ

ማሚቱ ዋቅጅራ

ጊምቢ ከተማ 03 ቀበሌ

252.19 ካሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

OR014030220016

 

1,400,000.00

 

ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30

 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-29 15:30
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T11:56:49.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders